ምጣኔ ሀብት

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የኢኮኖሚ ማሻሻያን የሚደግፍ ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያና የፈረንሳይ መንግስታት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚደግፉ ታሪካዊ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በፈረንሳይ የአውሮፓና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሚስዝ ኤሌኖሬ ካሮይት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የዕዳ ሽግሽግ (Debt Restructuring): በG20 የጋራ...

ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ አደረገ

በቅርቡ ተሻሽሎ የወጣው የባንኩ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) ምን ይላል ?1. የአገልግሎት ላኪዎች ከወጪ ንግድ የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ሙሉ በሙሉ በሪቴንሽን ሂሳባቸው ያለ ምንም የጊዜ ገደብ እንዲይዙ ተፈቅዷል፡፡ 2. ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ላላቸው...

የግል ድርጅቶች ጡረታ ፈንድ ወደ ካፒታል ገበያ ሊገባ

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጡረታ ፈንድ ኢንቨስትመንቱን ለማሳደግና አማራጮቹን ለማስፋት ወደ አዲሱ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ለመግባት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለፓርላማ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር አቶ አባተ ምትኩ እንደገለጹት፣ ተቋሙ ከሦስት ዓመት...

ከመደበኛ ግብር ውጭ የሚሰበሰቡ “መዋጮዎችና ኮሚሽኖች”ለሀገር ኢኮኖሚ ስጋት እየሆኑ መመጣታቸው ተገለጸ

ታዋቂው የፋይናንስ ባለሙያ ሙሼ ሰሙ ባወጡት አዲስ የትንታኔ ጽሁፍ፣ በመንግስታዊ ተቋማትና በልማት ድርጅቶች ዘንድ "የመዋጮና የኮሚሽን" ሰብሳቢነት ሱስ እየተስፋፋ መምጣቱ ለሀገር እድገትና ለዜጎች የፈጠራ አቅም ከፍተኛ እንቅፋት መሆኑን አስጠነቀቁ። ባለሙያው እንደሚሉት፣ ማንኛውም አዲስም ሆነ ነባር...

ኢትዮጵያ እና ብራዚል ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና ብራዚል በንግድ እና ግብርና ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነታቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን ያደረጉት ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮ- ብራዚል የኢኮኖሚ ትብብር ፎረም ላይ ነው። ፎረሙ በሁለቱ ሀገራት መካከል የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር ፣ የገበያ ትስስር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች