ምጣኔ ሀብት

ኢትዮጵያ እና ብራዚል ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና ብራዚል በንግድ እና ግብርና ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነታቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን ያደረጉት ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮ- ብራዚል የኢኮኖሚ ትብብር ፎረም ላይ ነው። ፎረሙ በሁለቱ ሀገራት መካከል የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር ፣ የገበያ ትስስር...

የኢትዮጵያ የቦንድ አበዳሪዎች በሀገሪቱ ላይ የሕግ ክስ ለመመስረት መወሰናቸውን አስታወቁ

የኢትዮጵያን የ1 ቢሊዮን ዶላር የዩሮቦንድ ዕዳ የገዙ የግል አበዳሪዎች ቡድን፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በለንደን ፍርድ ቤት የሕግ እርምጃ ለመውሰድ መወሰናቸውን አስታዉቀዋል። አበዳሪዎቹ ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት፣ በኢትዮጵያ እና በግል አበዳሪዎቹ መካከል ተደርሶ የነበረው የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት...

ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠርና የውጭ ምንዛሬ ገበያውን ለማረጋጋት በጀመረው መደበኛ መርሃ-ግብር መሠረት፣ ነገ ማክሰኞ 17ኛውን ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ አስታወቀ። በዚህ የጨረታ መርሃ-ግብር ባንኩ 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ ያቀረበ ሲሆን፣ ፍላጎት...

በባንኮች መካከል የውጭ ምንዛሬ መገበያየት የሚያስችል የግብይት አውታር ተጀመረ

በሀገሪቱ የፋይናንስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አውቶሜትድ ሥርዓት የሚካሄደው ግብይቱ በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መድረክ ላይ ሁሉም ንግድ ባንኮች ስለ ገበያው እኩል መረጃ ኖሯቸው የሚከናወን መሆኑን ብሔራዊ ባንክ በይፋዊ መግለጫው አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ...

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ማስመዝገቡን አስታወቀ

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተከናወኑ ጥልቅ የሪፎርም ስራዎች፣ በአንድ ጥላ ስር የሚገኙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውጤታማነታቸው በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ብሩክ ታዬ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- የገቢ ዕድገት፦ የተቋማቱ አጠቃላይ ዓመታዊ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች