ሰሞነኛ

ሕወሃት ለአፍሪቃ ህብረት የላከው ደብዳቤ እና አንድምታው

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት የአፍሪካ ህብረት በሰሜን ኢትዮጵያው ትግራይ ክልል እየከፋ ለመጣው ውጥረት ትኩረት ሰጥቶ እልባት እንዲያበጅ ጠየቀ፡፡ ህወሓት ሓሙስ የካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ለህብረቱ ሊቀመንበርና አባላቱ በላከው ግልጽ ደብዳቤ የፕሪቶሪያው ስምምነት...

ኤርትራ የኢትዮጵያን ክስ አጣጣለች

ኤርትራ የኢትዮጵያ ያቀረበችባትን ክስ "ትርጉም የለሽ" በማለት በዚህ ውዝግብ ውስጥ ለመግባት ፍላጎት እንደሌላት በማስታወቂያ ሚኒስቴሯ በኩል ባወጣችው አጭር መግለጫ አስታወቀች። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት በመግባት የተወሰኑ አካባቢዎችን ተቆጣጥራለች እንዲሁም ታጣቂዎችን ትደግፋለች...

“ባሕር በር ለኢትዮጵያ እንደሳምባና የደም ስር የሚታይ ነው” – ብርጋዴር ጄነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም

ባሕር በር ለኢትዮጵያ እንደ ሳምባና የደም ስር የሚታይ በመሆኑ ህልውናን ለማስጠበቅ የምንጠይቀውና የምናረጋግጠው ነው ሲሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ወለድ አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም ገለጹ። ወደር የሌለው የኢትዮጵያ የጦር ሜዳ ሜዳይ ተሸላሚ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ...

ኤርትራ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር “የጦርነት አጀንዳን ምክንያታዊ ለማድረግ” የቀረበ ነው አለች

6የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ኤርትራ መንግሥት ያደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት "በኤርትራ ላይ ሊከፍት ያቀደውን የጦርነት አጀንዳ ምክንያታዊ ለማድረግ" የቀረበ ነው ሲሉ ተቹ ።የኤርትራ መንግሥት ቃል...

” ህብረተሰባችን፣ ሰፊው የንግድ ማህበረሰብም የተቀመጠለት መፍትሄ የለም ” – ማህበሩ

ከዛሬ ጀምሮ እቃን በፌስታል ይዞ መንቀሳቀስ ያስቀጣል። የፕላስቲክ ኢንዱስትሪው ከስራው እንዲወጣ መደረጉ በ100 ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞችንና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን የሚጎዳ በመሆኑ "በድጋሚ እንዲጤን" የኢትዮጵያ ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር አሳስቧል። የማህበሩ አባል እና ጉዳዩን በሚደነግገው አዋጅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች