ቢዝነስ ዜና

የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ግንባታ በ510 ሚሊየን ብር ሊካሄድ ነው

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ከ510 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናልን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር ተፈራርሟል። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) እንደተናገሩት የቃሊቲ...

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ(ተባባሪ ፕሮፌሰር) ከአውሮፓ ኅብረት የግሉ ዘርፍ፣ የንግድ፣ ኢኮኖሚ እና አካባቢያዊ ትስስር ጉዳዮች ፕሮግራም ኦፊሰር አድሪያን ካኖ ጉሬሮ ጋር ተወያዩ፡፡ ሁለቱ አካላት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች...

ባለፉት ሦስት ዓመታት 3.5 ትሪሊዮን ብር በቴሌብር ዝውውር መደረጉ ተገለጸ

የእንስሳት ዲጂታል ክትትል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደርጓል ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም. ባስጀመረው የቴሌብር አገልግሎት፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት ብቻ 51 ሚሊዮን ደንበኞችን በማፍራት 3.5 ትሪሊዮን ብር ዝውውር መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የግብርናውንና የማኑፋክቸር ዘርፉን፣ እንዲሁም...

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት በአብዛኛው በባንክ ሴክተሩ ጤና ላይ የተመሰረተ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የተረጋጋ እና የማይበገር መሆኑን ያስታወቀዉ ብሔራዊ ባንክ በዚህም ፋይናንስ ኢንዱስትሪዉን መቆጣጠራቸዉን ቀጥለዋል ብሏል። ብሔራዊ ባንክ በሐምሌ 2015 እና ሰኔ 2016 በፋይናንስ ሴክተሩ እና በሰፊው ኢኮኖሚ ውስጥ ያሉ እድገቶችን እና...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2024 “የቢዝነስ ትራቭለርስ አዋርድስ” የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አግኝቷል። አየር መንገዱ ሽልማቱን ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ማግኘቱን አስታውቋል። የአየር መንገዱ ደንበኞች እያደረጉት ላለው ድጋፍ ምስጋናውን አቅርቧል። “ቢዝነስ ትራቭለርስ አዋርድስ” የ“ቢዝነስ ትራቭለርስ” መጽሔት አንባቢዎች በሚሰጡት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች