ቢዝነስ ዜና

ዳንጎቴ በናይጄሪያ ትልቁን የባህር ወደብ ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ

አሊኮ ዳንጎቴ፣ የአፍሪካ ባለጸጋ፣ በናይጄሪያ ኦገን ግዛት ኦሎኮላ የነጻ ንግድ ቀጠና ውስጥ ትልቁን እና ጥልቅ የሆነውን የባህር ወደብ ለመገንባት የሚያስችሉ ሰነዶችን ማስገባቱን አስታወቀ። ይህ ፕሮጀክት በናይጄሪያ የወጪ ንግድ ዘርፍ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ተብሎ...

የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ እንዲሆን ጠየቀ

የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የገንዘብ ተቋማት ተቀማጭ ገንዘብን በስፋት ማሰባሰብ በመጀመራቸው ከታቀደው በላይ የፕሪሚየም ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል። ፈንዱ ከገቢ ግብር ነፃ እንደሚሆን ባለፈው ሳምንት ከቀረበው የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ በኋላ፣ አሁን ደግሞ ከተጨማሪ...

ኪሳራ ላይ በመሆኔ ‘አማራጭ አነስተኛ የገቢ ግብር’ ሊጣልብኝ አይገባም

የ15 ዓመታት ውል አስሮ በኢትዮጵያ እየሰራ የሚገኘው ሳፋሪኮም፤ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ አፍስሼ እየሰራሁ የምገኘው የቴሌኮም ሥራ አትራፊ የሚባል ደረጃ ላይ ባለመድረሴ፤ 'አማራጭ አነስተኛ የገቢ ግብር' ሊጣልብኝ አይገባም ሲል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ይህ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከታክስ በፊት 32.7 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ገለጸ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ከ32.7 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡንና በአንድ ዓመት ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ባንኩ የ2017 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን የተመለከተ ሪፖርት እንደሚያሳየው በሒሳብ ዓመቱ...

ዓባይ ባንክ ያልተጣራ 4.3 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ ይህንን ያለው 15ተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ባለበት ወቅት ሲሆን በበጀት አመቱ ያገኘው ገቢ ከ2016 በጀት አመት ጋር ሲነፃፀር የ120 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል። በተጠናቀቀው በጀት አመት ባንኩ የተቀማጭ ገንዝብ መጠኑን ከባለፈው ዓመት በ37...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች