ቢዝነስ ዜና

አሐዱ ባንክ የኢንሹራንስ ክፍያን በተመለከተ  የሁለትዮሽ ስምምነት አደረገ!

አሐዱ:ባንክ በተነሣበት ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ ለብዙዎች ለመድረስ አጠናክሮ በመቀጠል ከኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ  ጋር በዋናው መሥሪያ ቤት ሐመር አዳራሽ ግንቦት 11/2017 ዓ.ም ስምምነት አደረገ:: የኢንሹራንስ ደንበኞች ለመኪናቸው የሚከፍሉትን ዓመታዊ የአረቦን ክፍያ 22% ብቻ ...

እናት ባንክ በ”አካታች የባንክ አገልግሎት” ቀዳሚውን ደረጃ ያዘ

እናት ባንክ በ"አካታች የባንክ አገልግሎት" የተሻለ ሥራ በመስራቱ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀዳሚ ደረጃ መያዙ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስቀመጠው የኢትዮጵያ ባንኮች የሴቶች አካታች የባንክ አገልግሎት የምዘና መስፈርት መሠረት፣ የመጀመሪያና ብቸኛ ባንክ ሆኖ በመገኘቱ፣ በቀዳሚነት መመዝገቡ...

የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ላይ መሳተፍ ጀመረ

ብሄራዊ ባንክ እያደረገ ካለው ለውጥ መካከል የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታን ማዘመን እና ከፋይናንስ ኩባንያዎች ባሻገር ተጨማሪ ተጫራቾች እንዲሳተፉ መሳብ ይገኝበታል፡፡ በዚህም መሰረት ግዙፍ የመንግስት ቢዝነስ ተቋማተትን የያዘው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲን በየ15 ቀኑ በሚደረገው የግምጃ ቤት...

ኢትዮጵያ ውስጥ በውጭ ምንዛሪ መገበያየት ይቻላል ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ባለፈው አመት 2016 ሐምሌ ወር ላይ የውጭ ምንዛሬ ግብይት በነፃ ገበያ እንዲመራ ከወሰነ በኋላ፣ አብሮ ይፋ በተደረገው መመሪያ በውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ አንዳንድ ማሻሻዎችን ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በመመሪያው ላይ የተዘረዘሩትን ተግባራት መሰረት በማድረግም፣...

በኢትዮጵያ የእንስሳት ኢንቨስትመንትን የሚያበረታታ ሰነድ ይፋ ሆነ

የግብርና ሚኒስቴር የግሉ ዘርፍ ባለሀብቶች በእንስሳት እርባታ ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚያስችል የኢትዮጵያ የእንስሳትና ዓሳ ኢንቨስትመንት ሰነድ ይፋ አድርጓል። ይህ ሰነድ መንግስት ባለፉት ስድስት ዓመታት ለዘርፉ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ከመሆኑ ባሻገር የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማሳደግ የሃገሪቱን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች