ብዝሃ ሃይማኖት

” አሁን በሕክምና ላይ ነው ያለሁት ፤ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን “

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ያለፉት በዓላት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቁ አስተዋጽኦ ለነበራቸው ሁሉ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ ቅዱስነታቸው በሸገር ሀገረ ስብከት በኮየ ፈጨ ክፍለ ከተማ...

ስንክሳር ዘወርኀ  ጥር ፲፪

(፳፮) በዚችም ቀን የክብር ባለቤት ጌታችንና ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ ክፍል በሆነች በቃና በሠርግ ቤት የሠራው የተአምራቱ መታሰቢያ ይደረግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን ሠሩ። (፳፯) ቅዱስ ወንጌል እንደ ተናገረ ይህች የተአምራቱ መጀመሪያ ናት ውኃውን ለውጦ...

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፤ አደረሰን

ሰማያት ተከፈቱ ፣ ምስጢርም ተገለጠ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዘመዷ ቅድስት ኤልሳቤጥን ልትጠይቃ ስትሔድ፣ የሰላምታ ድምጿን በሰማች ጊዜ  በሆዷ ያለው የስድሰት ወር ጽንስ አምላኩን አወቀውና በደስታ ዘለለ። በእርሷም መንፈስ ቅዱስ መልቶባት “የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ...

ኦርቶዶክሳዊ የምክክርና የማገገሚያ ተቋማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

በአሁኑ ወቅት በምእመናን ላይ እየተከሠተ ያለውን ዘርፈ ብዙ ቀውስ ለመቀነስና ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብን ለማጠናከር ማኅበረ ቅዱሳን በስልታዊ ዕቅዱ በማካተት ከባለ ድርሻ አካላት የተውጣጣ ኦርቶዶክሳዊ የምክክርና የማገገሚያ ተቋማት አስፈጻሚ ኮሚቴ አዋቅሮ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል ። ...

“እሳቱ ያላሸነፈው መስቀል” — በቴክሳስ የ100 ዓመት ዕድሜ ያለው ቤተክርስቲያን ቢጋይም መስቀሉ ሳይነካ ተረፈ

በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ብሪጅፖርት በተባለች ከተማ የሚገኝና ከአንድ መቶ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን በደረሰበት ከባድ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ወደ አመድነት ተቀየረ። ይሁን እንጂ በፍርስራሹ መካከል የተገኘው አንድ አስገራሚ ትዕይንት ለብዙዎች የተስፋ እና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች