ብዝሃ ሃይማኖት

” የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ለተፈጠሩት ችግሮች መፍትሔ በመስጠት ሐዋርያዊ አደራውን እንዲወጣ በልጅነት መንፈስ ዝቅ ብለን እንማፀናለን! ” የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ግንቦት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በተደረገ ስብሰባ የዘንድሮ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በርካታ ሥር ነቀል ለውጦችን ማምጣት የሚችል ፤ ለነገይቱ የቤተክርስቲያን ተረካቢ ወጣቶች መሰረት የጣለ እንዲሆን ያለመ ምክረ ሐሳብ ተወያይቶ...

ሦስቱ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ወደ ሀገር ገቡ

ቤተ ክርስቲያን ከመንግሥት ጋር በመነጋገር  በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገቡ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ የገቡት አባቶች ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ  ሲሆኑ፤ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳቱ ዛሬ ማለዳ አዲስ...

“ከሰላም እጦት የተነሣ በእጅጉ እየተጎዳ ያለውን ሕዝባችን ሰላምና ፍትሕ እንዲያገኝ በጸሎትም በትምህርትም፣ በምክርም ተግተን መስራት ኣለብን፤”

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የግንቦት 2017 ዓ.ም ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መጀመርን አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ያስተላለፉት የጉባኤው መክፈቻ...

“፻፴፪ኛው መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል

በየዓመቱ ትንሣኤ በዋለ 25ኛ ቀን የሚካሔደው ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ መሪነት የመክፈቻ ሥርዓተ ጸሎቱ ይከናወናል።በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ...

ማኅበረ ቅዱሳን በምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ያስገነባው አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት ተመረቀ!

ማኅበሩ በምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት በነቀምት ምስካበ ቅዱሳን ዑራኤል ወሳሙኤል አንድነት ገዳም ያስገነባው አዳሪ አብነት ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት በብፁዕ አቡነ ሩፋኤል የጋምቤላ ክልልና የደቡብ ሱዳን ፣የቤንሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ፣የቄለም ወለጋ፣የምዕራብ ወለጋ፣የምሥራቅ ወለጋ፣የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች