ብዝሃ ሃይማኖት

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት አስተላለፉ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለሊዮ 14ኛ ሊቀ ጳጳስ የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክት አስተላልፈዋል። ቅዱስነታቸው ለሊዮ 14ኛ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ሊዮ 14ኛ የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ...

‹‹በማርያም ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ!››ቅዱስ ያሬድ

በከበረች በግንቦት አንድ ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች። እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኅነት የሆነባት ናት፡፡ ከወንዶች ወገን የከበረ አባቷም ስሙ ኢያቄም ከሴቶች ወገን የከበረች ሚስቱ ሐና ይባላሉ፡፡ ሁለቱም ልጅ በማጣት ሲያዝኑ ኖሩ።...

አዲሱ ርዕሳነ ሊቃነ-ጳጳሳ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አዲስ ርዕሳነ ሊቃነ-ጳጳሳት መረጠች። አዲሱ ርዕሳነ ሊቃነ-ጳጳሳት ሮበርት ፕሬቮስት ሲሆኑ 69 ዓመታቸው ነው።ቤተ-ክርስቲያኒቱን ሲመሩ ርዕሳነ ሊቃነ-ጳጳሳት ሊዎ 14ኛ ተብለው ይጠራሉ። ሮበርት ፕሬቮስት የመጀመሪያው አሜሪካዊ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሳነ ሊቃነ-ጳጳሳት ሆነዋል። ለበርካታ ዓመታት...

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ ከቅዱስ ሲኖዶስ የቀረበውን ጥያቄ መንግሥት ተቀበለ

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ወደ ሀገር እንዲገቡ ከቅዱስ ሲኖዶስ የቀረበውን ጥያቄ መቀበሉን መንግሥት አሳወቀ። የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶስ መንግሥትን እንዲያናግሩ በወከላቸው ብፁዓን አባቶች አማካኝነት ከመንግሥት ጋር ተነጋግረው...

ለሦስት ተከታታይ ቀናት የተካሄደው የሊቃውንት ጉባኤ ተጠናቀቀ

በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት በሊቃውንት ጉባኤ አዘጋጅነት ለሦስት ተከታታይ ቀናት በዘርፈ ብዙ የቤተክርስቲያን ጉዳዮች ላይ ሲመክር የቆየው የሊቃውንት የምክክር ጉባኤ ባለ 14 አንቀጽ የጋራ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። የመግለጫው ሙሉ ሐሳብ እንደሚከተለው ይነበባል። ሚያዚያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች