ወቅታዊ

ዕጩ የሴት ጠበቃዎች ትውውቅ ተካሄደ

.ነገ ቅዳሜ የመጨረሻው ምርጫ ይደረጋል          ከዕዝራ እጅጉ (ተወዳጅ ሚድያ) የኢትዮጵያ ጠበቆች ማህበርን በፕሬዚዳንትነት እና ሥራ አስፈፃሚነት ለመምራት የሚወዳደሩ ዕጩ ሴት ጠበቆች ናቸው ትምራን  ባዘጋጀው የትውውቅ መርሀ-ግብር ላይ ስለማንነታቸው መግለጫ የሰጡት። ዕጬዎቹ ራሳቸውን ሲያሰተዋውቁ የከረሙ ሲሆን ቅዳሜ...

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር እጩ ጠበቃ መሰረት ስዩም ማን ናቸው?

ጠበቃ መሰረት በሕግ ማማከር እና ጥብቅና አገልግሎት የደረጀ የረጅም ጊዜ ልምድ ባለቤት ናቸው፡፡ በሀገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ17 ዓመት በላይ የሙያ አገልግሎት ልምድ እና ተሞክሮ አላቸው፡፡ የትውልድ ቦታቸው፣ ዕድገታቸው እና የሁለተኛ ደረጃቸውን የተከታተሉት...

ለምርጫ የተሠጠ ምስክርነት

የዚች አጭር መጣጥፍ ተደራሲዎች የህግ ባለሙያዎች ናቸው፡፡ ሌሎቻችሁም ብታነቡት ግን አይጎዳችሁም፡፡ ታህሳስ 2001፤ የቅንጅት ወራሽ ብለን ያቋቋምነው አንድነት ለዴሞክራሲ እና ፍትሕ ፓርቲ መሬት እንዲቆነጥጥ ከላይ ታች እያልኩ ሳለሁ የዘመኑ መንግስታችን ከየት መጣ ሳልል ለሌላ ዙር...

የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት

ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር ወቅት ምክክር ተደርጎባቸው ትግራይ ከቀውስ ለማውጣትና...

ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ልትሰርዝ ይገባታል – ባለሙያዎች

ታህሳስ 3/1993 በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተፈረመው የአልጀርስ ስምምነት ባለ 6 አንቀጽ ሰነድ ሲሆን 4 መሰረታዊ ግቦች እንዳሉት ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ስምምነቱን ባከበረ መንገድ እየተጎጓዘ ቢሆንም ኤርትራ በኢትዮጵያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች