ወቅታዊ

የኤርትራን “የግዛት አንድነት ጥሰቶች” በተመለከተ መንግሥት የያዘው “የመታቀብ” አቋም “ሁሌም አይቀጥልም “

ኤርትራ በኢትዮጵያ "ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት" ላይ የምትፈጽማቸው "ጥሰቶችን" በተመለከተ የፌደራል መንግሥት የያዘው እርምጃ ከመውሰድ "የመታቀብ" አካሄድ "ሁሌም የሚቀጥል እና ገደብ የለሽ ተደርጎ መወሰድ እንደሌለበት" የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ተናገሩ። ዶ/ር ጌዲዮን፤ ኢትዮጵያ...

ዘጠኝ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግስትን ስለ ምርጫ ምን ጠየቁ ?

ስለመጪው ምርጫ ሂደትም ሆነ የጊዜ ሰሌዳን የተመለከተ ውይይት ከመደረጉ አስቀድሞ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በሰባት መሰረታዊ ቅደመ ሁኔታዎች ላይ “አፋጣኝ” እና “ተጨባጭ” እርምጃዎችን እንዲወስድ ዘጠኝ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አንድ የፓርቲዎች ስብስብ ጠየቁ። መንግስት እና ገዢው...

” ህጻናት ታግተው ገንዘብ መጠየቂያ ተደርገዋል፣ ወላጆች ገንዘብ መስጠት ስላልቻሉ ህጻናቱ ተገድለዋል ” – አጣሪ ኮሚቴው

የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከጥቅምት ወር አጋማሽ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በሚገኙ አንዳንድ ወረዳዎች በሚኖሩ ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያ ፣እገታ እና ዝርፊያ በሚመለከት ልዑካኑን በአካባቢው በመላክ በጉዳዩ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ጥናት...

የበጋሻው ንግግር እናትን የልጇ ሬሳ ላይ አስቀምጦ እንደ መደብደብ ነው -ግልጽ Genocide ነው

የበጋሻው ንግግር ዛሬ አሁን በጥፊ እንደተመቱት ያህል የሚሰማንን ካህን ጉንጭ ጩኸት እኩል የማይረሳና የሚያቃጭል ነው!!! በእኔ እድሜ አካባቢ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ተከታዮች በጋሻው ደሳለኝ፣ ዘርፌ ከበደ፣ ትዝታው ሳሙኤል፣  አሰግድ ሣህሉ….. የሚባሉ ሰዎች በጣም ያውቃሉ፡፡...

ምርጫው ይራዘማል?

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ለጋዜጠኞች ዝግ የሆነ ስብሰባ ትናንት አድርጎ ነበር፤ ይሁንና ፓርቲዎቹ በጊዜ ሰሌዳው ላይ ከመወያየታችን በፊት የሀገሪቱ  ሰላምና ፀጥታ “ነፃ” ምርጫ ለማድረግ “አስቻይ” አይደለም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች