ዋናው ጤና

ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት በድንኳን የጤና አገልሎት እየተሰጠ ነው

በግጭት ምክንያት ከባድ ጉዳት የተደረሰባቸው የጤና ተቋማት ታደሰው አገልግሎት መስጠት እስኪጀምሩ ለማህበረሰቡ በትምህርት ቤቶችና በድንኳን የጤና አገልግሎት የመስጠት ስራ እየተሰራ ነው ሲል ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የማህበረሰብ ተሳትፎና የመጀመሪያ ጤና እንክብካቤ መሪ ስራ አስፈፃሚ...

ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ በሆስፒታሉ ጉብኝት አደረገች

‎‎ተወዳጇ የፊልም ባለሙያ እና የሰብአዊ ድጋፍ አቅራቢ የሆነችዉ የሆሊውድ ፈርጧ አንጀሊና ጆሊ በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን መጎብኘቷ ተነገረ።‎‎ተዋናይቷ ባደረገችው ጉብኝት በዋነኝነት ሆስፒታሉ እየሰጠ በሚገኘው መድሃኒቱን የተላመደ ቲቢ (ኤም.ዲ.አር ቲቢ)...

በሐምሌ ወር 100 ሰዎች የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ 

የኢትዮጰያ ደም እና ህዋስ ባንክ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት  ውስጥ የአይን ብሌን ተከላ እና ቃል የማስገባት ስራዎች መስራቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም የክረምቱ መርዓ ግብር ላይ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር 100 ሰዎች የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የገቡ ሲሆን...

በሕክምና ሙያቸው ወጣቶችና ሕፃናትን የሚታደጉት ፕሮፌሰሮች

ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ እና ፕሮፌሰር ወርቅአበባ አበበ ላለፉት 25 ዓመታት በትዳር አብረው ኖረዋል። ጥንዶቹ የተዋወቁት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ሳሉ ነበር። ይህ ትውውቃቸው አድጎ በኋላ ላይ በጋብቻ ተጣመሩ። በትዳራቸው ስኬታማ የሆኑት ጥንዶቹ በተለይ...

ሩሲያ ካንሰርን መከላከል የሚያስችል ክትባት አገኝች

ሩሲያው የሰራችው ለካንሰር ታማሚዎች ይሰጣል የተባለው የካንሰር ክትባት እ.አ.አ. በ2025 በመስከረም ወር ተመርቶ ለተጠቃሚዎች በነፃ ይደርሳል መባሉን ዘ ኢኮኖሚክ ታይምስ ይዞት የወጣው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለአንድ የካንሰር ታማሚ የሚሰጠው ክትባት በግምት 2 ሺ 869 ዶላር ዋጋ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች