ዓለም አቀፍ

በጋዛ ሆስፒታል አምስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ 20 ሰዎች ተገደሉ

‌‎እስራኤል በጋዛ ኻን ዩኒስ ከተማ በሚገኘው ናስር ሆስፒታል ላይ በተከታታይ ሁለት ጊዜ በፈጸመችው ጥቃት ለዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የሚሰሩ አምስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ 20 ፍልስጤማውን መገደላቸውን በሐማስ ሥር ያለው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ጥቃቱ ኢላማ ያደረገው...

ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፌደራል ሪዘርቭ ገዥዋን ከስልጣን አነሱ

ትራምፕ የፌደራል ሪዘርቭ ገዥ የሆኑትን ሊዛ ኩክን ከስልጣን እንዲነሱ ትዕዛዝ መስጠታቸውን አስታውቀዋል። ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ኩክ፣ በአሜሪካ ሕገ-መንግስት እና በ1913ቱ የፌደራል ሪዘርቭ ሕግ መሰረት ከተሰጣቸው ስልጣን "ከአሁኑ ጀምሮ" ከስልጣን እንደተነሱ ገልጸዋል። ትራምፕ የሪዘርቭ...

እስራኤል የየመን ሁቲ አማፅያን ወታደራዊ ተቋማትን አወደመች

በድብደባው ሁለት ሰዎች ሲሞቱ አምስት መቁሰላቸውን ሑቲዎች የሚቆጣጠሩት መገኛ ብዙኃን አስታውቋል። እስራኤል ዛሬ ያካሄደችው ድብደባ በኢራን «ይደገፋሉ» የምትላቸውን የሁቲ አማፅያን ትላንት በእስራኤል ላይ ለፈጸሙት የሚሳይል ጥቃት የበቀል ምላሽ ነው ተብሏል። የሁቲ አማፅያን ወደ እስራኤል የተኮሱትና በእስራኤል...

የጃፓኑ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ለሚያደርገው ኢንቨስትመንት የፖለቲካ አደጋ ዋስትና አገኘ

በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ውስጥ ዋነኛው የጃፓን ባለሀብት የሆነው ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን፣ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ላለው ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የፖለቲካ አደጋ ዋስትና ማግኘቱ ተገለጸ። ይህ የ10 ዓመት የኢንሹራንስ ሽፋን በአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ልማት ዋስትና (ATIDI) የተሰጠ ሲሆን፣ በጃፓን የጃፓን...

ፕሬዚዳንት ፑቲን ወደ ቻይና

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ቻይና ይጓዛሉ ተባለ። ፕሬዚዳንት ፑቲን 'በሻን'ካይ' ትብብር ድርጅት ጉባዔ (SCO) ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከሞስኮ ሚዲያዎች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቻይና ምድር ለአራት ቀናት ያህል ይቆያሉ። ከወዳጃቸው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች