ሙሃማዱ ቡሃሪ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

Date:



‎የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በ82 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

‎ሙሃማዱ ቡሃሪ በህክምና ሲረዱ በነበሩበት በለንደን ሆስፒታል በ82 አመታቸው ህይወታቸው አልፏል።

‎የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ1983 እስከ 1985 የውትድርና መሪ የነበሩ ሲሆን በኋላም ከ2015 እስከ 2023 በፕሬዚዳንትነት ተመርጠው አገልግለዋል።

‎በሁለቱም ወታደራዊ እና ሲቪል መንግስታት ውስጥ ያገለገሉት ሙሃማዱ ቡሃሪ በእስላማዊ ስርአት መሰረት የቀብር ስነ ስርዓታቸው እንደሚከናወን ቢቢሲ ዘግቧል።


ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል"...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና...

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት...