‎የአውሮፓ ህብረት አሜሪካ ለጣለችው የ30 በመቶ ቀረጥ አፀፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ

Date:

አሜሪካ በአውሮፓ ህብረት ላይ የ30 በመቶ ቀረጥ የምትጥል ከሆነ ህብረቱ ከነሐሴ 1 ጀምሮ ምላሽ ይሰጣል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ላየን ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንቷ የአውሮፓ ህብረት ከነሐሴ 1 በፊት ከአሜሪካ ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆኑን አያይዘው ገልፀዋል።

ነገር ግን አስፈላጊ ከሆነ ህብረቱ ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የመከላከያ እርምጃዎችን ጨምሮ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ሕብረት እና በሜክሲኮ ላይ ጭማሪ ቀረጥ ለመጣል እቅድ መያዛቸው ይታወቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል"...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና...

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት...