ማይክሮሶፍት በቻይና መንታፊዎች ጥቃት ተፈጸመብኝ አለ

Date:

የአሜሪካው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍትመቀመጫቸውን ቻይና ባደረጉ መረጃ መንታፊዎች ጥቃት ተፈጽሞብኛል አለ።

የኩባንያው የሶፍትዌር ሰርቨር እና የቢዝነስ ዳታው በመረጃ መንታፊዎቹ እንደተመዘበረበት
ገልጿል።

በዚህ የመረጃ ምንተፋ ሦስት የቻይና ኩባንያዎች የተሳተፉ ሲሆን፥ ሁለቱ በመንግስትየሚደገፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች መሆናቸውንም ነው ኩባንያው የገለጸው።

በዋናነትም ሼርፖይንት የተባለውንና በተቋማት የኮምፒውተር ኔትወርክ ሲስተምን
እርስ በእርስ ለማገናኘትና የመረጃ ማጋሪያ ስርአቶች ለመስራት የሚያገለግለው ሰርቨር ላይ የመረጃ ምዝበራ አድርገዋልም ነው ያለው።

አሁን ላይ ከመረጃ ምንተፋው ጋር በተያያዘ ማጣራት እያደረኩ ነው ያለው ኩባንያውለደንበኞቹም የማስጠንቀቂያ መልዕክት ልኳል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...