አዲሱ ኮንትራት እንግሊዛዊውን እስከ 2031 በኤምሬትስ ያቆየዋል።
በሳምንት ከ3 መቶ ሺ ፓውንድ በላይ የሚያስገኝለት አዲሱ ኮንትራት የአርሰናል ከፍተኛው ተከፋይ እንደሚያደርገው ቢቢሲ አስነብቧል።
ሳካ በ2023 ከክለቡ ጋር ተፈራርሞት የነበረው የቀድሞ ኮንትራት የሚያበቃው በ2027 ነበር።
ዜናው በአራት የተለያዩ ወድድሮች ለዋንጫ በመፎካከር ላይ ለሚገኙት መድፈኞች የሞራል ስንቅ ነው።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.