ጨረቃ ዛሬ ምሽት በመታየቷ፣ የ1 ሺህ 447ኛው የረመዳን ጾም ነገ ረቡዕ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።
ይህ ቅዱስ ወር የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የይቅርታና የማህበራዊ ትስስር ጊዜ በመሆኑ፣ አቅመ ደካሞችን በመርዳትና በመመገብ እንድናሳልፈው ጠቅላይ ምክር ቤቱ ጠይቋል።
መልካም የረመዳን ጾም ይሁንላችሁ!

Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.