በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ አሸነፈ

Date:

በሞናኮ በተካሄደው የ5000 ሜትር የወንዶች ውድድር፣ አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በበላይነት አሸነፈ።

አትሌት ዮሚፍ 12:49.46 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን  በአንደኝነት አሸንፏል፡፡

በውድድሩ ላይ የተሳተፋት አትሌት ሀጎስ ገ/ሂወት በ12:58.21 ሰባተኛ እንዲሁም አትሌት ጥላሁን ሀይሌ በ12:59.59 ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት...

የአማርኛ ቋንቋ እውነተኛ ምንጭ ቤተ መንግሥት ሳይሆን ሕዝብና ሠራዊት ነው

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም አዘጋጅነት ከስድስት...

አዲስ አበባ፦ የዜጎች ቀይ መስመር!

(የግል አስተያየት) አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን መናገሻ፣ የበርካታ ብሔረሰቦች ባህሎች ለዘመናት...

አብን የምክክሩን ውጤት ውድቅ አደረገ!

አብን በሀገራዊ ምክክሩ ማጠቃለያ ላይ የተፈጸመውን “ሕገ-ወጥ ጣልቃ-ገብነት” በመቃወም...