በሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ ውድድር !

Date:

20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5ሺ ሜትር በሁለት ምድብ የማጣሪያ ውድድር ተካሂዷል ።

በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ፤ አትሌት  መዲና ኢሳ እና አትሌት  ፋንታዬ በላይነህ  ለፍፃሜ አልፈዋል።

በምድብ ሁለት የተወዳደሩት አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አንደኛ ፤ መዲና ኢሳ 5ኛ ደረጃን በመያዝ ወደ ፍፃሜ  አልፈዋል።

በመጀመሪያ ምድብ የተወዳደረችው አትሌት ፋንታዬ በላይነህ 6ኛ በመውጣት ለፍፃሜ አልፋለች።

አትሌት ብርቄ ሃየሎም ከምድቧ 9ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ ለማለፍ ያደረገችው ጥረት ሳይሳካ ቀርተዋል።

የፍፃሜ ውድድሩ ቅዳሜ ከቀኑ 9:27 ይካሄዳል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...