ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

Date:

ዩኒቨርሲቲው የሰው ኃይል ስምሪት፣ ሃብት የማመንጨት አቅም፣ አስተዳደራዊ መዋቅርና መሰል ተግባራትን ያካተተ ውስጣዊ ግምገማ በማድረግ ውጤቱን ለትምህርት ሚኒስቴር መላኩን የተቋሙ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ለአገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡

ይህን ተከትሎ ተቋሙ ከትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው ፈቃድ መሠረት  የራስ ገዝነት አሠራሩን ተቀብሎ ተግባራዊ እንደሚያድርግ ገልፀዋል፡፡

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በምርምርም፣ በመማር ማስተማር፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራና በማኅበረሰብ አገልግሎት ተመራጭ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ለመዝለቅ የሚያስችል የተሟላ ዝግጅት ማድረጉንም ጠቅሰዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...