ብሩክ ታየ (ዶ/ር) የሰነድ መዋለ ንዋይ ገበያ የቦርድ ሊቀመንበር ሆኑ

Date:

ብሩክ የገበያው ከፍተኛ ባለአክሲዎን የሆነው የኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ መሆናቸው ይታወሳል።
የአክሲዎን ገበያ ተቆጣጣሪው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሲቋቋም መስረች ዋና ዳይሬክተር እንደነበሩ ይታወሳል።

ብሩክ በድርሻ ገበያ በተለይ በአሜሪካን አገር የዳበረ የስራ ልምድ ያካበቱ ናቸው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...