ትራምፕ ከኢራን ጋር በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ሁለተኛው ዙር ድርድር ሊደረግ እንደሚችል ተናገሩ

Date:

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚደረገው ሁለተኛ ዙር የሰላም ድርድር አርብ ዕለት “ሊጀመር ይችላል” ማለታቸውን ኒውዮርክ ፖስት ዘገበ።

ጋዜጣው የፓኪስታን ባለሥልጣናትን ጠቅሶ “ከ36 እስከ 72 ሰዓታት” ባሉት ጊዜያት ውስጥ ውይይቱ ሊጀመር እንደሚችል ዘግቧል።

የፓኪስታን ባለሥልጣናት ያሉትን በሚመለከት የተጠየቁት ትራምፕ በጽሑፍ መልዕክት “ሊሆን ይችላል!” በማለት መልሰዋል።

ትራምፕ ረቡዕ ዕለት የሚያበቃውን የሁለቱን አገራት የተኩስ አቁም በትናንትናው ዕለት ሲያራዝሙ የኢራን አገዛዝ ጦርነቱን ለማቆም የሚያስችል “የተቀናጀ ሀሳብ” ለማምጣት ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፍለገው ተናግረው ነበር።

BBC

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...

ኧረ ፋታ ስጡን?!

መንግስት ግን" ምን ሁኑ ?" ሊለን ነው :: አጀንዳ...