ኑ! 60ኛ ዓመት ልደቱን እናክብርለት!

Date:

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! ነገረ መጻሕፍት!

“ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!

አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።

አቅራቢዎች:- 
ሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር)/ ታዬ አሰፋ (PhD.)/ ጌታቸው በለጠ/  ሕይወት እምሻው/ መአዛ ወርቁ/ እሸቱ ጥሩነህ/ እንዳለጌታ ከበደ።

ቀን:- መጋቢት 12/ 2018 ዓ.ም፣ ቅዳሜ፣ ከ8:00 ጀምሮ።

የዝግጅት ቦታ:- FSS አዳራሽ።

ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው በዶክተር ያሬድ ኢሳያስ
ከተጻፉት ሁለት መጻሕፍት ሽያጭ በተገኘ ገቢ ነው።

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው
Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic

ለበለጠ መረጃ:-    0976066720
                               0900651010

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...