ንባብ ለሕይወት  እየመጣ ነው !!!

Date:

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው በሐገራችን ትልቁ  የመጻሕፍት ኤግዚቢሽን እየመጣ ነው።

  • የምርምር ተቋማት
  • የዕውቀት ማዕከላት፣
  • በርካታ አንጋፋና ወጣት ደራሲያን፣
  • አሳታሚዎችና የመጻሕፍት መደብሮች
    በስፋት ይሳተፋሉ።

የመጻሕፍት ዋጋ ላይ ልዩ ቅናሽ ይደረጋል!!

ከሐምሌ 23 እስከ 26/2018

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል
ከወዲሁ ቀጠሮ ይያዙ !!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከፖለቲካ ራሳቸውን አገለሉ

ላለፉት 5 አስቸጋሪና ፈታኝ ዓመታት (ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም)...

“ወጣቱን በጉልበት እያፈሱ ወደ ጦርነት እየነዱት ነው!”

"ሰላም፣ ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ፦ የመገናኛ ብዙኃን እና የማኅበረሰብ አንቂዎች...

ለኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ ሶፍትዌር አቅራቢዎች እስከ 250 ሺህ ዶላር ዋስትና

የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመሰማራት በሚፈልጉ የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ...