ንግድ ባንክ 122.5 ሚሊዮን ዶላር ለደንበኞቹ ማቅረቡን ገለጸ

Date:

የሀገሪቱን የገቢ ንግድ ለማሳለጥ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ ለደንበኞቹ እያቀረበ መሆኑን የገለጸው ንግድ ባንክ፤ በዛሬው ዕለት የደንበቹን የውጪ ምንዛሪ ጥያቄ ለመመለስ 711 ደንበኞቹ ያቀረቡትን ጥያቄዎች በሙሉ በመገምገም ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ ለ698 (98%) ያህል ደንበኞቹ በድምሩ የ122.5 ሚሊዮን ዶላር ድልድል የተደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡

የቀሩት ጥቂት ደንበኞችም ጥያቄ ተጨማሪ የመረጃ ማጥራት ሥራ ተሠርቶ በቅርቡ የሚታይላቸው መሆኑን የጠቀመው ባንኩ፤ በቀጣይም ለደንበኞቹ የውጪ ምንዛሪ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...