“አስኒ” የተሰኘ ፊልም ዛሬ ለእይታ ይበቃል

Date:

በድምጻዊት አስናቀች ወርቁ ሕይወትና ስራዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገው “አስኒ” የተሰኘ ፊልም ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በቬኒው ዌርሃውስ ውስጥ ለእይታ ይበቃል።

ፊልሙ ከታየ በኃላም “የአስናቀች ወርቁ  ሕይወት ታሪክ: ድፍረት ፣ጥልቅ ስሜት እና ውበት በኢትዮጵያ “የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ውይይት ከፊልሙ አዘጋጅ ራሔል ሳሙኤል ጋር ውይይት ይካሄዳል ተብሏል።

ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1‌‌

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአሜሪካ ጦር እስራኤልን ከኢራን መከላከሌን ላቆም እችላለሁ አለ

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በናረበት በዚህ...

በፌደራሉ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተገለጸ

ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ...

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...