“አዲስ ምዕራፍ ከፍተናል” – እንግሊዝና የአውሮፓ ህብረት

Date:

እንግሊዝና የአውሮፓ ህብረት ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማሙ።

በዚህም ከብሬግዚት በኋላ የመጀመሪያ የሆነውን የንግድና የመከላከያ አጋርነት ስምምት ፈርመዋል።

ስምምነቱ በአውሮፓ ህብረት ፕሬዝዳንት ኦርሱላ ቮንደርሊንና በእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር አማካኝነት ተፈጽሟል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...