ኢራን 220 የአሜሪካ ወታደሮች መገደላቸውንና መቁሰላቸውን ገለጸች

Date:

​ኢራን ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በፈጸመችው የአጸፋ ጥቃት 220 የአሜሪካ ወታደሮችና አዛዦች መገደላቸውንና መቁሰላቸውን አስታወቀች።

ፕሬስ ቲቪ እንደዘገበው የኢራን “ኻታም አል-አንቢያ” ማዕከላዊ ቃርያ ቃል አቀባይ ሌተና ኮሎኔል ኢብራሂም ዞልፋጋሪ እንደገለጹት፣ በባህሬን በሚገኘው የአሜሪካ አምስተኛ የባህር ኃይል ክፍለ ጦር ላይ በተፈጸመ ጥቃት 21 ወታደሮች ተገድለዋል።

​በተጨማሪም በአል-ዳፍራ አየር ማረፊያ በሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በደረሰ ጥቃት ወደ 200 የሚጠጉ ወታደሮች መገደላቸውንና መቁሰላቸውን ኢራን ገልጻለች።

በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ሰሜናዊ ክፍልም የአሜሪካ ንብረት የሆነ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተጠቅሷል።

ይሁን እንጂ አሜሪካም ሆነ ገለልተኛ ወገኖች እስካሁን ይህንን መረጃ አላረጋገጡም።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመረጃ ነጻነት አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ

በምክር ቤቱ የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቱ...

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “ሉሲ” ላገኟት ፕሮፌሰር የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፥...

የሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱ አለም አቀፍ ሹመት በተመድ ልዩ ተልእኮ ተሰጣቸው

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመድ ዋና ፀሀፊ...