የመጀመሪያዎቹን 49 ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን የጫነው አውሮፕላን ወደ አሜሪካ በረረ

Date:

ትራምፕ አወዛጋቢ የስደተኞች ፕሮግራማቸውን ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን “ለ ኢ-ፍትሃዊ የዘር መድልዎ ኢላማዎች ናቸው” በማለት መከላከላቸው ይታወሳል።

የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣናት የትራምፕን ፖሊሲ ፖለቲካዊ እና የሀገሪቱን ሕገ-መንግስታዊ ዴሞክራሲ የሚጎዳ ሲሉ በጥብቅ ተቃውመውታል።

ፕሪቶሪያ ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን አሁንም በሀገሪቱ ውስጥ እጅግ ሀብታም ከሆኑ የሕብረተስብ ክፍሎች መሆናቸውን፣ 75% የሚሆነውን የግል መሬት እንደሚቆጣጠሩና ከአብላጫው የጥቁር ሕዝብ በ20 እጥፍ የበለጠ ሀብት እንዳለቸው አስረድታለች።

የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣናት የትራምፕ እርምጃ እውነታውን የሚያዛባ ከመሆኑም በላይ አስተዳደራቸው ነጭ ያልሆኑ ስደተኞች ላይ ከያዘው ጥገኝነትን የመገደብ ፖሊሲ ጋር የሚቃረን ነው ብለዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...