የቀድሞው ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ መፅሐፍ በአማርኛ ተተረጎመ!

Date:

አቶ መለስ ዜናዊ “ተስፋይ የኋላሸት” በሚል የብዕር ስም የፃፉት “ምኹሕኻሕ ዘይፍልየሉ ማዕፆ” መጽሐፍ “መንኳኳት የማይለየው በር” በሚል ርዕስ በአማርኛ ተተርጉሟል። በቅርቡ ለገበያ ይቀርባል። ልቦለድ ነው። ይህ መፅሐፍ የጓድ መለስ የስነፅሁፍ ችሎታ የተደነቀበት፣ “የትግርኛ ቋንቋ ዳኛቸው ወርቁ” የተባሉበት ስራቸው ነው።

ቀደም ባሉት ጊዚያት ለስነፅሁፉ ቀረብ ያሉና ትግርኛ የሚችሉ ብቻ ያነበቡት መፅሐፍ ሲሆን፤ እነሆ አሁን በተስፋየ አድሐኖም ተተርጉሞ ለሰፊው አንባቢ ዝግጁ ሆኗል። በነገራችን ላይ አቶ መለስ “ገነቲና” የሚል ሌላም የመጀመሪያ የልብ ወለድ ስራ አላቸው።

አሌክስ አብርሃ-

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...