የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ተልዕኮዎች ይቀነሳሉ መባሉን አስተባበለ

Date:

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደገለፀው ፤ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በአፍሪካ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች እንቅስቃሴን ለመቀነስ ዝግጅት ስለመደረጉ ያወጣው መረጃ ትክክለኛ አይደለም ብሏል።

ጋዜጣው በትላንትናው እትሙ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱን ለማዋቀር የሚያስችል አስፈፃሚ ትዕዛዝ በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሚገልፅ  ጽሑፍ አስነብቧል።

@sputnik_ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...