የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን መስጠቱን አሳውቋል

Date:

በዚህም መሰረት:-

  1. ወ/ሮ አይሻ መሀመድ – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
  2. አቶ አዋሌ መሐመድ – የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ
  3. ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ – የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
  4. አቶ ሰይፈ ደምሴ- የከነማ ፋርማሲ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ
  5. አቶ ነብዩ ፍቃዱ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
  6. አቶ ዳኛቸው ፈለቀ – የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን እና አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
  7. አቶ መለሰ አንሼቦ – የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን የግብርና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር በመሆን ተሹመዋል::

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...