የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዲሲ ዩናይትድ የእራት ግብዣ ተደረገለት

Date:

ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዲሲ ዩናይትድ ስታዲየም ኦውዲ ፊልድ የእራት ግብዣ ተደርጎለታል።

የዲሲ ዩናይትድ ክለብ ባለድርሻ የሆኑት አቶ ኢዮብ ማሞ በእራት መርሐ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ቡድኑ እዚህ በመገኘቱ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። ” ባለፉት ጊዜያት ብዙ ሥራዎች ተሰርተው እዚህ ደርሰናል። አሁን ጨዋታውን ማድረግ ነው የቀረን። ማሸነፍ ይጠበቅብናል።” ያሉት አቶ ኢዮብ መልካም እድል በመመኘት ብሔራዊ ቡድናችን ካሸነፈ ማበረታቻ ሽልማት እንደሚያበረክቱ ቃል ገብተዋል።

የዲሲ ዩናይትድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ጄሰን ሌቪን ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የማስተናገድ እድል በማግኘታቸው እርሳቸውም ሆነ ክለባቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...