የኢትዮጵያ አትሌቶችን የአሜሪካ ቪዛ መከልከል “የስፖርት አፓርታይድ ነው”

Date:

ምርጦቹን በመከልከል ራስን አሸናፊ የማድረግ፣ የውድድሩን ድግስ ማመቻቸትና የራስን ታሪክ በራሰ የመጻፍ አካሄድ መሆኑን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ መምህርና የአትሌቲክስ ስፖርት ተንታኝ ኢንስትራክተር መሠረት መንግሥቱ ተናገሩ፡፡

የአትሌቲክ ስፖርት አካባቢ ከባድ ፖሊቲካ መኖሩን የጠቀሱት ተንታኙ፣ ለዚህም አድሎአዊ ለሆነ አሠራሩ የዓለም አትሌቲክስ ፌድሬሽን ኃላፊነት መውሰድ አለበት ብለዋል፡፡

‘’. . . እንደዚህ አይነት ክልከላዎችን የምትፈፅም ከሆነ፤ ይህ እድል ለምን ለአሜሪካ ይሰጣል? ስፖርት እኮ ገለልተኛ ነው፤ ከፖለቲካ የነፃ ነው ብለው የለም? […] የሻምፒዮናው አዘጋጅነት ከፍሎሪዳ መነጠቅ ነበረበት ’’ ሲሉ ውሳኔውን ኮንነዋል፡፡

ኢንስትራክተር መሠረት አድሎአዊ ተጽዕኖው በተለያየ መልኩ እንደሚመጣ አስታውሰው፣ የአሁን ደግሞ በቪዛ በኩል መደረጉን ከመጪ ስጋት አክለዋል።

“ነገ ደግሞ በሌላ ነገር ጠብቂ፣ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ። […] ሆን ተብሎ ነው የሚሰጠው ይሄ። ያውቁታል ጠንቅቀው ነው የሚያውቁት። በነገራችን ላይ ጆሯቸውም፣ ዐይናቸውም፣ አፍንጫ የሚያሸቱበትም የት ነው ያለው? ብትይ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ውስጥ ነው። በ24 ሰዓት ውስጥ ያለው እንቅስቃሴ ሪፖርት ይደረግላቸዋል።” በማለት የታቀደበት ሴራ መኖሩን የአትሌቲክስ ተንታኙ ገልጸዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የ2026 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞውን መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ፟

የኢትዮጵያ አትሌቶችን የአሜሪካ ቪዛ መከልከል “የስፖርት አፓርታይድ ነው”

ምርጦቹን በመከልከል ራስን አሸናፊ የማድረግ፣ የውድድሩን ድግስ ማቻቸትና የራስን ታሪክ በራሰ የመጻፍ አካሄድ መሆኑን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ Yስፖርት ሳይንስ መምህርና የአትሌቲክስ ስፖርት ተንታኝ ኢንስትራክተር መሠረት መንግሥቱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ፡፡

የአትሌቲክ ስፖርት አካባቢ ከባድ ፖሊቲካ መኖሩን የጠቀሱት ተንታኙ፣ ለዚህም አድሎአዊ ለሆነ አሠራሩ የዓለም አትሌቲክስ ፌድሬሽን ኃላፊነት መውሰድ አለበት ብለዋል፡፡

‘’. . . እንደዚህ አይነት ክልከላዎችን የምትፈፅም ከሆነ፤ ይህ እድል ለምን ለአሜሪካ ይሰጣል? ስፖርት እኮ ገለልተኛ ነው፤ ከፖለቲካ የነፃ ነው ብለው የለም? […] የሻምፒዮናው አዘጋጅነት ከፍሎሪዳ መነጠቅ ነበረበት ’’ ሲሉ ውሳኔውን ኮንነዋል፡፡

ኢንስትራክተር መሠረት አድሎአዊ ተጽዕኖው በተለያየ መልኩ እንደሚመጣ አስታውሰው፣ የአሁን ደግሞ በቪዛ በኩል መደረጉን ከመጪ ስጋት አክለዋል።

“ነገ ደግሞ በሌላ ነገር ጠብቂ፣ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ። […] ሆን ተብሎ ነው የሚሰጠው ይሄ። ያውቁታል ጠንቅቀው ነው የሚያውቁት። በነገራችን ላይ ጆሯቸውም፣ ዐይናቸውም፣ አፍንጫ የሚያሸቱበትም የት ነው ያለው? ብትይ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ውስጥ ነው። በ24 ሰዓት ውስጥ ያለው እንቅስቃሴ ሪፖርት ይደረግላቸዋል።” በማለት የታቀደበት ሴራ መኖሩን የአትሌቲክስ ተንታኙ ገልጸዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የ2026 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞውን መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ፟

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ንባብ ለህይወት!” ታላቅ የንባብ ሳምንት እና የመጻሕፍት አውደ ርዕይ

የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት እና የንባብ ለህይወት...

በኢትዮጵያ ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ ጋር ይኖራሉ

በኢትዮጵያ ከ10 ሚልዮን በላይ ሰዎች ከሄፓታይተስ ቢ እና ከ2...

የቶዮታ ኮሮላ መኪና በኤሌክትሪክ ሊመጣ ነዉ

የዓለማችን ግዙፍ የመኪና አምራች የሆነው ቶዮታ፤ እንደ ቴስላ እና...

ኢራንን ለመምታት የዩናይትድ ስቴትስ ጄቶች ከምድሯ ይነሱ እንደነበር እሥራኤል ይፋ አደረገች

የእሥራኤል መከላከያ ሚንሥትር እሥራኤል ካትስ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ጄቶች...