”ብዕር እና ባሩድ – ታላቅ የመጽሐፍ ምረቃ… ከ10 ቀናት በኋላ!”
በአሁኑ ሰዓት በሮም የሚገኘው ደራሲ አንዱአለም አራጌ፤ በቀጣይ ጉዞውን ወደ ጀርመን በማድረግ በጉጉት የሚጠበቀውን የመጽሐፍ ምረቃ በ ፍራንክፈርት (Frankfurt) ከተማ ሊያከናውን ቀጠሮ ይዟል።
ልዩ እንግዶች እና ተናጋሪዎች:
በዚህ ድምቀት ባለው መድረክ ላይ ታላላቅ የጥበብ እና የሀሳብ ሰዎች በክብር እንግድነት ተጋብዘው ንግግር ያደርጋሉ።
እነርሱም:-
🎙 አቶ ነጋሽ መሀመድ
🎙 ዶ/ር ይስማዕከ ወርቁ
🎙 አቶ ያሬድ ኃይለማርያም
መድረክ አጋፋሪ
መታሰቢያ ቀጸላ ናቸው።
ቀጠሮዎን ያስተካክሉ:
📅 ቅዳሜ፣ ፌብሩዋሪ 21 (Feb 21)
📍 ፍራንክፈርት፣ ጀርመን
በፍራንክፈርት እና አካባቢው የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የጥበብ ወዳጆች፤ ይህንን ታላቅ ቀን እንዳያመልጥዎ ተጋብዛችኋል!
