የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ዳግም ተጀመረ

Date:

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም መርሃ ግብር ዳግም መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል።

የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የሀገራት ተወካዮች በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ትግበራ ሂደት ተመልክተዋል።

የአፍሪካ ኅብረት፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የአውሮፖ ኅብረትና የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች በመቐለ የተሃድሶ ማዕከል በመገኘት የስራውን ሂደት ምልከታ አድርገዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...