ለሹዋሊድ ባህላዊ በዓል የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት

Date:



የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለሹዋሊድ ባህላዊ በዓል የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አሰተላፉ።

ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ድህረገፃቸው ላይ ባሰፈሩት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት የሹዋሊድ በዓል የሀረሪ ህዝብ ባህላዊ በዓልን በ2016 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮዽያ በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት አስመዝግባዋለች ብለዋል።

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የሹዋሊድ በአል የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጎልበት  እና ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ እየተከበረ እንደሚገኝም ገልፀዋል።

ሹዋሊድ የቱሪዝም ዘርፉን በማነቃቃት በኩልም ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው እና በበዩኔስኮ የአለም ቅርስነት የተመዘገበ አንዱ የለውጡ ፍሬአችን ነው ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ ገልፀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...