ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ፣ ከበጎ ፈቃደኛ ሴት ጋዜጠኞች፣ ደራሲያንና ምሁራን ጥምረት ጋር በመሆን “የእኔም ልጆች ናቸዉ” በሚል መሪ ቃል ልዩ የቤተሰብ ስፖንሰርሺፕ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ቀጥታ በአባይ ቲቪ የዩትዩብ ቻናል ዛሬ ለ5ኛ ቀን እየተደረገ ይገኛል፡፡
እርስዎ ሸር በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ! ህፃናትን ስፖንሰር በማድረግ እንደግፍ! ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር ሁሉ በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን፡፡
#ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
