ዜና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ በ ግዮን መጽሔት Date: 2025-03-28 የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊኮሚሸነር ዘላለም መንግሥቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አስቻለ አላምሬ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኾነው መሾማቸውን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ቀዳሚ ጽሑፍበከተማችን አዲስ አበባ ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊደረግ ነውቀጣይ ጥሑፍየጃፓኑ የፀሐይ ኃይል አምራች በኢትዮጵያ የማምረት አቅሙን ወደ 4 ጊጋ ዋት ለማሳደግ አቀደ ያጋሩ! FacebookTwitterWhatsAppTelegram መጽሔቶች ግዮን መጽሔት ቅጽ 8 ቁጥር 231 2026-06-12 ግዮን መጽሔት ቅጽ 8 ቁጥር 230 2026-05-22 ግዮን መጽሔት ቅጽ 8 ቁጥር 229 2026-05-04 ግዮን መጽሔት ቅጽ 7 ቁጥር 228 2026-04-21 ግዮን መጽሔት ቅጽ 7 ቁጥር 227 2026-03-06 በብዛት የተነበቡ አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ ማዕቀቦች የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ቢያደናቅፉም መንግስቱን ሊጥሉ እንደማይችሉ ተገለጸ የአፍሪካ ሀገራት አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ ይፋ አደረጉ ዶናልድ ትራምፕ “በቅርቡ” ሆርሙዝ የአሜሪካ ግዛት አካል እንደሚሆን ተናገሩ የጆን ኤፍ ኬኔዲ መታሰቢያ ቤተ-መጻሕፍት ከአሜሪካ ኤምባሲ የ235 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተደረገለት ተጨማሪ ጽሑፎችተመሳሳይ አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ ግዮን መጽሔት - 2026-08-15 በኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ እና ከፍተኛ የባለአክስዮኖች ቁጥር ካላቸው... ማዕቀቦች የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ቢያደናቅፉም መንግስቱን ሊጥሉ እንደማይችሉ ተገለጸ ግዮን መጽሔት - 2026-08-15 ማዕቀቦች የኢራንን ወታደራዊ እና የኒውክሌር እንቅስቃሴዎች አስቸጋሪና ውድ እንዲሆኑ... የአፍሪካ ሀገራት አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ ይፋ አደረጉ ግዮን መጽሔት - 2026-08-15 በአፍሪካ ሀገራት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ የብድር ጫና ለማቃለል እና... ዶናልድ ትራምፕ “በቅርቡ” ሆርሙዝ የአሜሪካ ግዛት አካል እንደሚሆን ተናገሩ ግዮን መጽሔት - 2026-08-15 ከኢራን ጋር ያለው ግጭት እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት የአሜሪካው...