ስኬት ባንክ አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 9.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ!

Date:

ስኬት ባንክ አ.ማ የባለአክስዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል አካሂዷል፡፡

በጉባኤው ላይ የስኬት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ወርቁ የ2024/2025 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች ያቀረቡ ሲሆን ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑ 9.4 ቢሊዮን ብር መድረሱን እንዲሁም 1.24 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡንም ተናግረዋል።

ባንኩ በ2024/25 በጀት ዓመት ጠቅላላ የሃብት መጠኑን 19.3  ቢሊዮን ብር ያደረሰ ሲሆን የተከፈለ የካፒታል መጠኑን ከ6.9 ቢሊዮን ብር ወደ 7.84 ቢሊዮን ብር ያሳደገ ሲሆን  ጠቅላላ የደንበኞቹን ቁጥር 615 ሺህ ማድረስ መቻሉን በጉባዔው ላይ ተገልጿል፡፡

         

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...