ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

Date:

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ እና የስራ አስፈጻሚዎች ምርጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ ሼህ መሀመድ ሸሪፍ ደግሞ የከፍተኛ ምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን ተመርጠዋል፡፡

በተጨማሪም ሼህ ሀቡድን ኑራ ደግሞ የስራ አመራር ፀሃፊ ሆነው መመረጣቸው ተገልጿል። ምክር ቤቱ የኦዲትና ኢንስፔክሽን ምርጫንም ያከናወነ ሲሆን በቀጣይ አምስት ዓመታት ሙስሊሙን ማህበረሰብ በአምስት ዘርፎች የሚወክሉ የምክር ቤት አባላትን መርጧል።

የአዲስ አበበ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚዎች ምርጫ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሴቶችን በቤት ውስጥ በማገዝ  መልካም ማህበረሰብ መፍጠር ተጀምሯል

በቤት ውስጥ የሚሠሩ ተግባራትን ተከፋፍሎ በመሥራት ሴቶችና እናቶችን መደገፍ...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...