በሀዘን ምክንያት አልበሙ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል

Date:

የልጅ ተመስገን መለሰ “ኢቲዲኤም ቢትስ” የሙዚቃ አልበም ዛሬ ጥር 8 ከምሽቱ 12:00 ላይ እንደሚለቀቅ ተገልጾ የነበረ ቢሆንም በአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ድንገተኛ ሀዘን ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ እንደተራዘመ አዘጋጆቹ ለኤቨንት አዲስ ሚዲያ አስታውቀዋል።

አዘጋጆቹ ተከታዩን መልዕክት አስተላልፏል”በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት ምክንያት ጥልቅ ሀዘን ስለተሰማን ዛሬ ማታ ጥር 8 ሊለቀቅ የነበረው የETDM Beats የልጅ ተመስገን መለሰ አልበም ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን በትህትና እናሳውቃለን። ለቤተሰቡ እና ለመላው አድናቂዎቹ መፀናናትን እንመኛለን”።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ...

የቴሌኮም ኦፕሬተሮች የ5 በመቶ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ክፍያን ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት ሁለቱም የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ማለትም ኢትዮ ቴሌኮም እና...

የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚዳንት ለኢራን ህዝብ – “እኛ ከእናንተ ጋር ነን”

የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ሮቤርታ ሜትሶላ፥ የኢራን መንግስት በተቃዋሚዎች ላይ...

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት ይገባል

በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ቋሚ ውክልና...