በሞናኮ በተካሄደው የ5000 ሜትር የወንዶች ውድድር፣ አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በበላይነት አሸነፈ።
አትሌት ዮሚፍ 12:49.46 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት አሸንፏል፡፡
በውድድሩ ላይ የተሳተፋት አትሌት ሀጎስ ገ/ሂወት በ12:58.21 ሰባተኛ እንዲሁም አትሌት ጥላሁን ሀይሌ በ12:59.59 ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.