የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እና ሌሎች ባለሥልጣናት በኢራን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በቀጥታ ሲከታተሉ የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል።
በጥቃቱ ሦስት የኢራን የኒውክሌር ተቋማት በቦምብ መደብደባቸው የተገለፀ ሲሆን ከእነዚህ መካከልም ፎርዶ ይገኝበታል።
እስካሁን ድረስ በፎርዶ ላይ ስለደረሰው የጉዳት መጠን ኢራን ያለችው ነገር የለም።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.