የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል በኢትዮጵያ የታየውን ወረርሽኝ ለመግታት ጠንካራ እርምጃ መወሰድ አለበት ሲል አሳስቧል።
የኢትዮጵያ የኤም ፖክስ ወረረሽኝ ወቅታዊ መረጃዎች፦
🟠 የላብራቶሪ ምርመራዎች፡ 15
🟠 በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር፡ 6
🟠 ተይዘው ለይቶ ህክምና እያገኙ ያሉ: 5
🟠 በበሽታው ህይወታቸውን ያጡ: 1
📌 በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ግንቦት 17 ሞያሌ ከተማ ውስጥ በ21 ቀን ህፃን ላይ መገኘቱ ይታወሳል።
