ታሜሶል ኮምኒኬሽን የአዲስ አመት ዋዜማ ኤግዚቢሽንን በተከታታይ ማስተናገድ የሚያስችለውን ጨረታ አሸነፈ

Date:

የ2018 አዲስ አመት ዋዜማ ኤግዚቢሽንን ለማዘጋጀት ዛሬ መጋቢት 16 ቀን በተከፈተው ጨረታ ታሜሶል ኮምኒኬሽን በ92 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር አሸናፊ ሆነ፡፡

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል የተዘጋጀውን የ2017 የአዲስ አመት ዋዜማ ያዘጋጀው ታሜሶል ቀጣዩን የአዲስ አመት ዋዜማ ለማስተናገድ ያቀረበው ዋጋ ከተከታዩ ተጫራች አንፃር የ6.9 ሚሊየን ብር ብልጫ አለው፡፡

በቀጣዮቹ ቀናት የሚከፈተውን የፋሲካ በዓል ዋዜማ ኤክስፖ ጨረታ በ60 ሚሊየን ብር አሸንፎ የሚያዘጋጀው ታሜሶል ኮምኒኬሽን አዳዲስ አቀራረቦችን በማስተዋወቅ የበዓል ዋዜማ ግብይቱ የተሻለ እና ሳቢ እንዲሆን እንደሚሰራ ነው ለካፒታል የገለጸው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...