ትራምፕ የአሜሪካ ከአፍጋኒስታን መውጣት “በሀገሪቱ ታሪክ አሳፋሪ ነው” አሉ

Date:

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን መውጣቷን በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ውስጥ እጅግ አሳፋሪ ሲሉ ጠቅሰውታል።

ለዚህም የፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን አስተዳደርን ክፉኛ ተወቃሽ ማድረጋቸውን አል ጀዚራ ዘግቧል።

ትራምፕ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ በወቅቱ በስልጣን እኔ ብኖር ኖሮ “የመውጣት ስራው በጉልበት እና በክብር ይፈጸም ነበር” ሲሉ ተናግረዋል።

የድሮው ቤታችን ሲሉ የጠቀሱት በባግራም የሚገኘው የቀድሞ የአሜሪካ ጦር ሰፈር አሁን በቻይና ቁጥጥር ስር መሆኑን በቁጭት አንስተዋል።

አሜሪካ በጊዜው የወሰደችው ርምጃ “ትልቅ ስትራቴጂካዊ ስህተት” መሆኑንም ጠቁመዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ ከኢራን ጋር የተስማሙባቸውን ነጥቦች ከአርብ በፊት ይፋ ሊያደርጉ ይችላሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ጦርነቱን ለማቆም የተስማሙባቸውን...

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ

(አጭርዳሰሳ) በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የመጽሐፉርዕስ፡- ሃገረ ትግራይ የመጽሐፉ ዓይነት፡-...

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...