ቼልሲ  ለክለቦች አለም ዋንጫ  ለፍፃሜ ደረሰ !

Date:

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከብራዚሉ ክለብ ፍሉሚኔንሴ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አዲሱ ፈራሚ ጇ ፔድሮ ሁለቱንም ማስቆጠር ችሏል።

ቼልሲ በውድድሩ ካደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች አምስቱን ሲያሸንፍ በአንዱ ተሸንፏል።

ቼልሲ በፍፃሜው የፊታችን እሁድ የሪያል ማድሪድ እና ፒኤስጂን አሸናፊ የሚገጥሙ የሆናል።

ሌላኛው ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሸት 4:00 ላይ ሪያል ማድሪድ እና ፒኤስጂ  ይፋልማል። 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ይፋ ሆኗል

ኢትዮጵያ  በድጋፍ መልክ ከአሜሪካ በየዓመቱ  በመንግስት በኩል ፈሰስ የሚደረግ...