አርሰናል ስዊድናዊውን አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
አርሰናልተጫዋቹን በ 63.5 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ 10 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረማቸው ተገልጿል።
27 ዓመቱ ስዊድናዊ አጥቂ ከክለቡ አርሰናል ጋር ለ5 ዓመት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ በመድፈኞቹ ቤት 14 ቁጥር መለያም ተሰጥቶታል።
ዮኬሬሽ አጥቂ በፖርቹጋል ሊግ ለስፖርቲንግ ሊዝበን በተሰለፈባቸው 102 ጨዋታዎች 97 ግቦችን እና 26 አሲስት አደረጎዋል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ ከኖኒ ማዴኬ፣ ክርስቲያን ሞስኬራ፣ ማርቲን ዙቢሜንዲ፣ ክርስቲያን ኖርጋርድ እና ኬፓ አሪዛባላጋ በመቀጠል የአርሰናል የክረምቱ 6ኛ ፈራሚ ሆኖዋል።
